

ኢንስቲትዩቱ ህዳር 07/2017 ዓ/ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው የስራ ማስታወቅያ መሰረት ጀማሪ የህግ ተመራማሪ ስራ መደብ ላይ
ለመወደደር ፈተና የወሰዳችሁ እና ያለፋችሁ ከዚህ በታች ስማችሁ የተጠቀሰው፡-
1- ጌታቸው አስረሳ
2- ቤተልሄም ከፋለ
3- ቤተልሄም ተስፋዬ
4- ፌቨን አለልኝ
5- ሮዚና ተ/ሚካኤል
6- ተዘራ ጋሻው
7- በእምነት ሻምበል
8- ጌትነት ተስፋ
9- ጌታሁን ወርቁ
10- ፀጋብ በላቸው
11- አያልነሽ ሲሳይ
12- መድሃኒት ሰውነት
13- ደመቀ ስማቸው
14- ስንቅነህ ገ/ማሪያም
15- ትእግስት አሰፋ
16- አለባቸው ምስጋናው
17- ቤተልሄም አንዳርጌ
18- ሲሳይ አረጋ
19- እስጥፋኖስ አበበ
20- እዮብ ደምሴ
21- ኤደን ግዛው
22- ቤቴልሄም ግዛው
23- ከኣብ ጌታቸው ተፈሪ
24- ማህሌት ያሬድ
25- ማህደር ፈሲፌ
26- ስምረት አብረሃም
27- ላምሮት ታደሰ
28- ገነት ጌቱ
የቃል ፈተና የሚሰጠው በጥር 8/2017 ዓ.ም. በ2፡30 ላይ ስለሆነ በመስቀል ፍላወር በሚገኘው የፍትህና ህግ ኢንስቲትዩት ቅጥር ግቢ ውስጥ ተገኝታችሁ ፈተና እንድትፈተኑ እናሳውቃለን፡፡
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
• ለብቃትና ሰ/ሀ/አስ ፍ.ህ.ኢ