Circular Image
Bridging the gap-between Law and Practice

የኢንስቲትዩቱ የመስቀል ፍላወር ቅርንጫፍ

የኢንስቲትዩቱ የአያት ጨፌ ቅርንጫፍ

የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ክቡር አምባሳደር ደግፌ ቡላ

በመከላከያ ሚንስቴር የፍትሕ ዋና ዳይሬክቶሬት የሕግ አማካሪና የፍታብሔር ጉዳይ ባለሙያዎች ስልጠና በመካሄድ ላይ ግንቦት 5፤ 2016 ዓ.ም

የፌደራል ሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት የ2016 የዘጠኝ ወር የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ በመካሄድ ላይ

የፌደራል ሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት ከአሶሳ ዩንቨርሲቲ ጋር በመተባባር ያዘጋጀው 8ኛው ሃገር አቀፍ የምስለ ችሎት ውድድር መጋቢት 22/2016 ዓ.ም

ሰላም፣ ፍትሕና ዲሞክራሲ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ሃገራዊ ኮንፍረንስ በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ በመካሄድ ላይ

ከፌዴሬሽን ምክር ቤት ጋር በስልጠና እና በጥናትና ምርምር ዘርፍ መደጋገፍ የፊርማ ስነ ስርአት በመካሄድ ላይ

“ሴንተር ፎር ናሽናል ኤንድ ሪጅናል ኢንተግሬሽን ስተዲስ” ከተባለ ተቋም ጋር አብሮ ለመስራት የሚስችል የስምምነት ሰነድ የፊርማ ስነ ስርአት በመካሄድ ላይ

ሰው ሰራሽ አስተውሎት ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና በመካሄድ ላይ

ከአዲስ አበባ ፍትሕ ቢሮ ጋር በመተባባር ሲሰጥ የቆየው የዕጩ አቃቢ ህጎች ስልጠና ማጠናቀቂያ መርሀ ግብር ጥር 28/2016 ዓ.ም

የፌዴራል የፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት ለአዲስ አበባ ፍትሕ ቢሮ ዓቃቢያነ ሕግ የሚሰጠው አምስተኛ እና የመጨረሻ ዙር ስልጠና ዛሬ ተጀመረ

(መጋቢት 15/2017) የፌዴራል የፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት ለአዲስ አበባ ፍትሕ ቢሮ ዓቃቢያነ ሕግ የሚሰጠው አምስተኛ እና የመጨረሻ ዙር ስልጠና ዛሬ በአዲስ አበባ ፍትሕ ቢሮ አዳራሽ ተጀመሯል፡፡ ... Read More

በፍርድ ቤት መር አስማሚነት ላይ ትኩረቱን ያደረገ ስልጠና እየተሰጠ ነው

(መጋቢት 12/2017 ዓ.ም) የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከፌዴራል የፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በፍርድ ቤት መር አስማሚነት ላይ ትኩረቱን ያደረገ ስልጠና ዛሬ በአዲስ አበባ እየሰጠ ነው፡፡ በስልጠናው ማስጀመሪያ ላይ በመገኘት ንግግር ... Read More

የኢንስቲትዩቱ ቦርድ አባላት በፌዴራል የፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት በመገኘት የስራ ጉብኝት አደረጉ

(መጋቢት 1/2017 ዓ.ም) የአማራ ክልል የፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት ቦርድ አባላት ዛሬ በፌዴራል የፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት አያት ጨፌ ቅጥር ግቢ በመገኘት የስራ ጉብኝት አደርገዋል፡፡ የክልሉ የፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት የፌዴራሉ ... Read More

በፌዴራል የፍትሕና የሕግ ኢንስቲትዩት፣ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ቋንቋዎች አካዳሚና በጀስቲስ ፎር ኦል በጋራ ትብብር እየተዘጋጀ የሚገኘውን የኦሮምኛ ቋንቋ የህግ መዝገበ ቃላት የሚገኝበት ደረጃ እየተገመገመ ነው

(የካቲት 25/2017 ዓ.ም) በፌዴራል የፍትሕና የሕግ ኢንስቲትዩት፣ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ቋንቋዎች አካዳሚና በጀስቲስ ፎር ኦል በጋራ ትብብር .... Read More

የፌዴራል የፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት በመንግስት አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ለሰራተኞቹ እየሰጠ ነው

(የካቲት 19/2017 ዓ.ም) የፌዴራል የፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት በመንግስት አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ በአዲስ አበባ ከተማ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ለሰራተኞቹ እየሰጠ ነው፡፡ .... Read More

የፌዴራል የፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትሕ ቢሮ ዓቃቢነ - ሕግ ሥልጠና መስጠት ጀመረ

(የካቲት 17/2017 ዓ.ም) የፌዴራል የፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት አርባ ለሚሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትሕ ቢሮ ዓቃቢነ - ሕግ ሥልጠና መስጠት ጀመረ፡፡ በስልጠናው ላይ በመገኘት የእንኳን ደህና መጣቹህ ንግግር Read More

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የፌዴራል ሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት ቅጥር ግቢ በመገኘት የስራ ጉብኝት አደረጉ

(የካቲት 13/2017 ዓ.ም) የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የፌዴራል ሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት መስቀል ፍላወር ቅጥር ግቢ በመገኘት የሥራ ጉብኝት አደረጉ፡፡ ... Read More

የአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ አመራሮች አያት ጨፌ በሚገኘው የፌዴራል የፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት የስራ ጉብኝት አደረጉ፡፡

(የካቲት 13/2017 ዓ.ም) በዕለቱ ኢንስቲትዩቱ ውስጥ ያሉ መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶችን በመዘዋወር ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን በመጀመሪያ ዙር ተጀምረው ያልተጨረሱና በሁለተኛው ፌዝ ... Read More

የፌደራል ሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት ከፍተኛ አመራሮች

አጫጭር መጣጥፎች

  • አጠቃላይ አጫጭር መጣጥፎች
  • የወንጀል ነክ አጫጭር መጣጥፎች
  • የፍትሀ ብሔር ነክ አጫጭር መጣጥፎች
  • ልዩ ልዩ የህግ አጫጭር መጣጥፎች

የጠለፋ ወንጀል በኢትዮያ ሕግ ስለሚያስከትለዉ ተጠያቂነት

የተሸከርካሪ አደጋ የሶስተኛ ወገን መድን ሕግ በኢትዮጵያ

ሕግን አለማወቅ እና የሕግ ስህተት ከተጠያቂነት አንጻር

በሥራ ቦታ ላይ የሚፈፀም ፆታዊ ትንኮሳ ምንነትና የሚያስከትለው ተጠያቂነት

ችሎታ (capacity) በህግ እይታ

የመሸሸግ ወንጀል

ኤግዚቢት ምንድን ነው?

በፍትሀ ብሄር ክርክር የሚቀርብ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ

የዲጂታል መታወቂያ ምንነት እና የዲጂታል መታወቂያ አዋጅ ቁጥር 1284/2015 ዋና ዋና ገጽታዎች

Our Address

አድራሻ:

የፌደራል ሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት
1. ቂርቆስ ክፍለ ከተማ
      ወረዳ ፡- 3 የቤት ቁጥር፡- 65
      ስልክ ቁጥር፡- +251-011-646-0918
      ፋክስ፡-+251-011-6-451399 ፖ.ሳ.ቁ.:- 30727
      አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
       ከመስቀል ፍላወር ሆቴል በስተጀርባ
2. ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ
      አያት ጠበል ከአየር መንገድ ሰራተኞች
      መኖሪያ ወረድ ብሎ
      ስልክ ቁጥር፡- +251-011-854-8658
      አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

ያግኙን:

ስልክ ቁጥር፡- +251-011-646-0918
ፋክስ፡-+251-011-6-451399
ፖ.ሳ.ቁ.: 30727