በተቋማችን የተከናወኑ የጥናቶች ዝርዝር እና ግኝቶቻቸዉ
(ሙሉ የጥናቱን ሰነድ ለማግኘት የፍትህና ሕግ ጥናትና ምርምር ዘርፍ በ+251-011-646-0918 ይደዉሉልን፡፡)
(ሙሉ የጥናቱን ሰነድ ለማግኘት የፍትህና ሕግ ጥናትና ምርምር ዘርፍ በ+251-011-646-0918 ይደዉሉልን፡፡)
ፍትሐ ብሔር(9)
- መንግሥት ተካፋይ በሚሆንባቸው የፍትሐብሔር ጉዳዮች የንብረት ዕግድ፣ ንብረት ማሰከበርና የውሣኔ አፈፃፀም ስለሚመሩበት ሁኔታ
- የንግድ ማህበራት ውል አፈፃፀም ችግሮች እና የዳኝነት ሂደት
- የኩባንያ ሕግን ለማሻሻል የሚረዳ መነሻ ጥናት
- የኢፌዴሪ የህጎች ግጭት አያያዝ ህግ ለማውጣት እንዲያግዝ የተዘጋጀ የመነሻ ጥናት
- Inter-country adoption and alter-native care for children deprived of the family envi-ronment :legal, policy and admin-istrative frame-work
- የኢትዮጵያ የውል ሕግ ማሻሻያ ጥናት
- የንብረት ሕግን ለማሻሻል የሚረዳ ጥናት
- በኢትዮጲያ የውርስ ሕግ ውስጥ የሚታዩ ችግሮች እና የመፍትሄ ሃሳቦች
- የእርሻ መሬት የይዞታ መብት ጋር ተያይዞ የሚስተዋሉ ችግሮች
ወንጀል(10)
- ስለ ወንጀል ቅጣት ወለል አወሳሰንና አፈጻጸም
- የይቅርታ፣ ገደብና አመክሮ አፈፃፀምና የክትትል ስርዓት
- የተፈጠነ የወንጀል ፍርድ ሂደት በኢትዮጵያ የፍትህ አስተዳደር ስርአት ላይ ያመጣው ለውጥ
- የፀረ-ሙስና ሕግና አፈፃፀም በኢትዮጵያ
- የወንጀል ቅጣት አወሳሰን በሃረሪ ክልል
- የወንጀል ቅጣት አወሳሰን በምስራቅ ሃረርጌ
- በኢትዮጵያ የፍትህ ዘርፍ የሚፈፀሙ የሙስናና ብልሹ አሰራር ችግሮች፣ መንስኤና የመፍትሄ ሀሳቦች
- በወንጀል ህጉና በሌሎች የወንጀል ቅጣት ድንጋጌዎች መካከል ያለው ተዛማጅነት አጭር ዳሰሳ
- የሀገር ውስጥ ሕገ ወጥ የሕፃናት ዝውውር በኢትዮጵያ
- በሴቶች ላይ ለሚፈፀም የኃይል ጥቃት የወንጀል ፍትሕ አስተዳደሩ ምላሽ
ፍትህ አስተዳደር(18)
- የፍርድ ቤቶች አሰራርን በተመለከተ የህብረተሰብ ግንዛቤ ቅኝት
- የግልግል ዳኝነት በኢትዮጵያ
- የሴቶች ተሳትፎ በፌዴራል በፍርድ ቤቶች (ከ1998-2002)
- የሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የፍትህ አካላት የፍላጎት ዳሰሳ ጥናት
- Harmonization of Ethiopia’s law with re-gional and in-ternational in-struments on the rights of the child
- የኢትዮጵያ የፍትህ ተቋማት አገልግሎት የሚገኝበት ደረጃ የህዝብ አስተያየት ጥናት
- የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ጠበቆች ስነ ምግባር ችግሮችና የመፍትሔ ሃሳቦች
- ወጥ የሆነ የአስተዳደር ስነ-ስርአት ህግ ባለመኖሩ ያጋጠሙ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው
- መደበኛው እና መደበኛ ያልሆነው የፍትሕ ሥርዓት ተጣጥመው ስለሚሄዱበት ሁኔታ
- የፍትህ ዘርፉ የሰው ሀብት ምጣኔ
- በፌዴራል ፍትሕ ተቋማት ያለ የሕዝብ ተሳትፎ
- በፍትህ ዘርፍ ሙስናን መከላከል የሚያስችሉ የፍትህ ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጥና አፈፃፀም አመልካቾች
- የኢትዮጲያ የፍትህ ዘርፍ የአፈጻጸም መለኪያ አመልካቾች
- የፍትህ ተቋማት የአፈጻጸም አመልካቾች
- በፌደራል የፍትህ ተቋማት የህግ መረጃ ተደራሽነት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች
- የፍትህ አካላት የህግ ተጠያቂነት የህግ ማዕቀፍና አተገባበሩ
- በፌደራል እና በክልሎች የፍትህ ተቋማት በጋራ የተዘጋጀውን የፍትህ ስርአት ማሻሻያ ዕቅድ አተገባበርና ያመጣውን ውጤት ለመቃኘት የተደረገ የዳሰሳ ጥናት
- የአዲስ አበባ ማህበራዊ ፍርድ ቤቶች የአሰራር ማሻሻያ ሃሳቦች
ልዩ ልዩ(7)